ETHIOPIA መረጃና ደህንነት አገልግሎት አወቃቀር

0

የኢትዮጵያ መረጃና ደህንነት አገልግሎት
አወቃቀር ፣አሰራር ፣የአፈና ተግባርና የአመራሩን ማንነት ምን ያህል ያውቃሉ።
ለ21 አመት በዚህ ተቋም ውስጥ በሀላፊነት ደረጃ በመስራቴ የማውቀውን የአፈና ምስጢራዊ ሂደት በ10 ምዕራፍ ከፋፍዬ ለህዝብ ይፋ ይደረጋል።
በዚህም መሰረት የመጀመሪያውን የቀጥታ ቪዲዬ ስርጭት አሁን አቀርባለሁ።

Share.

About Author

Comments are closed.