በመሰረቱ “ስብሰባ ተረገጠ” የሚሉት ነገር አይገባኝም

0
Awesome
  • User Ratings (0 Votes) 0

በመሰረቱ “ስብሰባ ተረገጠ” የሚሉት ነገር አይገባኝም። እና እየተንከባለሉ ሊወጡ ኖረዋል? ይልቅ ስብሰባ ገዥዎች ህዝብን እንዴት መርገጥ እንዳለባቸው የሚወስኑበት ነው።

አዜብን በተመለከተ:_

አዜብ መስፍን ስብሰባ ረግጣ ወጣች ተብሎ ነበር። በሌላ በኩል ደግሞ፣ ከወጣች በኋላ “ልግባ” ስትል ተከልክላለች የሚል ዜና አይቻለሁ። የትህነግ አምባገነንነትኮ አደስከዚህ ድረስ ነው።

የ”ታላቁ መሪ መለስ ዜናዊ” ሚስት ስብሰባ አቋርጣ ሽንት ቤት መሄድ አይፈቀድላትም ማለት ነው። ውሳኔያቸው “ትፈንዳ” የሚል ነው! ቀድሞ ቢሆን ከተሰብሳቢዎች መካከል መርጣ እዚህ ጋ ሽንት ቤት ሊሰራበት ነው ብትል ከእነሱፉ የሚቆፍረው ሁላ ዛሬ ብቻዋን ሲያገኛት ቁርጠት አሟትን ቢሆን ሽንት ቤት ስትሄድ “አቋርጣ ወጣች” “ረገጠች” እያለ ስሟን ያጠፋል።

 
Share.

About Author

Comments are closed.