ከአዲግራት በውስጥ መስመር

0

ከአዲግራት በውስጥ መስመር
———————-
የፋሲል ከነማና የመቀሌ ከነማ ጨዋታ አድርገው 1 ለ 1 በሆነ አቻ ውጤት ቢጠናቀቅም የመቀሌ ደጋፊዎች ተጫዎቾችን ገብተን እንደበድባለን ስላሉ እስካሁንም እዚያው በፌደራል ፓሊስ ተከበው ይገኛሉ። አንዳንድ ፖሊሶችም የወገንተኝነት ስሜት በማሳደራቸው ድንጋይ የሚወረዉሩ ደጋፊዎችን ምንም አይነት እርምጃ አለመውሰዳቸው ትዝብት ውስጥ ጥሏቸዋል።

ባለፈው በቡና እና በዳሽን ዙሪያ ቆሎ ስታበቅል የነበርክ ሁሉ ስለዚህስ ምን ትላለህ??

Gashaw Alemye Agegne's photo.
Gashaw Alemye Agegne's photo.


 

Share.

About Author

Comments are closed.