ድምፃዊ ታምራት ደስታ ዛሬ በድንገት ሕይወቱ ማለፉ ተነገረ፡፡

0

ድምፃዊ ታምራት ደስታ ዛሬ በድንገት ሕይወቱ ማለፉ ተነገረ፡፡

ድምፃዊው ህመም ተሰምቶት መኪና እየነዳ ወደ ስላሴ ክሊኒክ ሲሄድ ድንገት ራሱን መሳቱንና በኋላም በአምቡላንስ ወደ ምኒልክ ሆስፒታል ተወስዶ ህይወቱ ማለፉን ተሰምቷል::

ድምፃዊ ታምራት ደስታ ባለትዳርና የ5 ልጆች አባት ነበር፡፡

ድምፃዊ ታምራት ደስታ ዛሬ በድንገት ሕይወቱ ማለፉ ተነገረ፡፡

ድምፃዊው ህመም ተሰምቶት መኪና እየነዳ ወደ ስላሴ ክሊኒክ ሲሄድ ድንገት ራሱን መሳቱንና በኋላም በአምቡላንስ ወደ ምኒልክ ሆስፒታል ተወስዶ ህይወቱ ማለፉን ተሰምቷል::

ድምፃዊ ታምራት ደስታ ባለትዳርና የ5 ልጆች አባት ነበር፡፡

Share.

About Author

Comments are closed.