የአማራ ፏኖዎች አካባቢያቸውን በንስር አይን መጠበቁን ተያይዘውታል!!!

0

የአማራ ፏኖዎች አካባቢያቸውን በንስር አይን መጠበቁን ተያይዘውታል!!!
.
ዛሬ ከደሴ (ጂናአድ) ወደ መቀሌ 5:00 ላይ በሁለት (2) ተሳቢ ትራከር ዘይት ጭነው ለመውጣት ጉዞ የጀመሩ ተሽከርካሪዎችን ገና ከደሴ ሳይወጡ በቁጥጥር አውለው እንድራገፍ ተደርገዋል። ህብረተሠቡ በዘይትና ስኳር እጦት ፍዳውን እያየባት ካለው ከተማ ዘይትና ስኳር ለማጋዝ መሞከር ንቀት ነው!!! ይህንን መሠል ተግባር ገደብ ሊበጅለት ይገባል!!! ፏኖ ስራህን ቀጥል….!!!
ዜናውን Dawit Solomon አድርሶናል!!!

Share.

About Author

Comments are closed.