ዘረኛው የትግሬ ወያኔ ቡድን በአዲስ አበባ የሚኖሩ የአማራ ብሄር ተወላጆች ተመርጠው እንዲመዘገቡ አዘዘ

0

October 24, 2015 More

ዘረኛው የትግሬ ወያኔ ቡድን እስካሁን በአማራ ብሄር ተወላጆች ላይ እያደረሰ ያለውን የዘር ማጥፈት ወንጀል አጠናክሮ በመቀጠል በአዲስ አባባ ሚኖሩ የአማራ ብሄር ተወላጆች ተመርጠው እንዲመዘገቡ አዘዘ። ወያኔ አማሮችን ብቻ ለይቶ መመዝገብ ያስፈለገው የማራ ብሄር ተወላጅ የሆኑትን ብቻ ለይቶ ለማጥፋት እንድመቸው ለማድረግ ነው።

ዘረኛው የትግሬ ወያኔ በሌሎች ከተማች የሚገኙ የማራ ተወላጆች ለይቶ በቀላሉ ለማጥፋትም ሆነ ለመግደል፣ ሀብታቸውን ለምዝረፍ በመቻሉ አዲስ አበባ ግን ህብረ-ብሄር ከተማ በመሆኗና ወያኔ በሌሎች ከተሞች እንዳደርገው የአማራ ተወላጆች መርጦ ማጥፈፋት ባለመቻሉ በአዲስ አበባ የሚኖሩ የአማራ ብሄር ተወላጆች ብቻ ተመርጠው እንዲመዘጋቡ አዟል።

ዘረኛው የትግሬ ወያኔ ቡድን በአዲስ አበባ የሚኖሩ የአማራ ብሄር ተወላጆች ተመርጠው እንዲመዘገቡ ያወጣውን ማስታወቂያ ከዚህ በታች ያንብቡ።
TPLF's genocide plan on Amhara

Share.

About Author

Comments are closed.