Showing 1 of 1

ማራኪ
ስዊድን

ወደመጡበት ወደ ሐገራቸው…
ቁልቋል ለቀማ ወደስራቸው…
በሰልፍ አርጉና መንገድ ምሯቸው..

እኛ በቅቶናል መረረን ግፉ..
ከከተማችን ሂዱልን ጥፉ..
በህዝብ ዱላ ሳትቀጠፉ..

ሂዱ እንዳሻችሁ እንደልባችሁ…
የዘረፋችሁትን አስረክባችሁ..
ለተበደልነው ይቅር ብላችሁ…

Share.

About Author

Comments are closed.