አንዷለም አያሌው በእነ አንዷለም አራጌ የክስ መዝገብ የተከሰሱት 24 የፖለቲካ ፓርቲ የአመራር አባላት አንዱ ነው::

አንዷለም በነ አንዷለም አራጌ ክስ 8ተኛ ተከሳሽ ሆኖ ተከሶ የነበረ ሲሆን በአንድ ወቅት በፍርድ ቤት “ለጊዜው ሥራ የለኝም፣ ከምኖርበት ካርቱም የስደተኛ ጣቢያ ነው ተይዤ የመጣሁት፤ ስለዚህ አድራሻ የለኝም፣ ቀደም ሲል የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላ ሳለሁ የተሰጠኝን ቤት ባለቤቴንና ሁለት ልጆቼን አስወጥተው በአሁኑ ሰዓት የት እንዳሉ እንኳ አላውቅም” ማለቱ ይታወስል::

በሌላ በኩልም ወጣቱ ታጋይ ብርሃኑ ተክለ ያሬድም አሁን ከ እስር ቤት ወጥቷል::

በቃሊቲ በሺዎች የሚቆጠሩ ዜጎች የህሊና እስረኞችን መለቀቅ እየጠበቁ ነው::

Share.

About Author

Comments are closed.