ተመስገን አለ ቴዎድሮስ

ቴዲ በልቶም አምላኩን ተመስገን አለ ወንድሙንም አይቶ ይህው ተመስገንን አገኘሁት አለ

እንዲሁ

ተመስገንም ዓፄ ቴዎድሮስን አስቦ ተመስገን አለ የመንፈስ ልጁንም ቴዲን አግኝቶት ተመስገን አለ

ዘነበ ዘ ቂርቆስ

Share.

About Author

Comments are closed.