ሙሉ ንግግር ዶር አብይ አህመድ ጠቅላይ ሚንስቴር ሲሆኑ ያደረጉት የሚገርም ንግግር

0

ዶ/ር አብይ ማህመድ የኢትዮጵያ ጠ/ሚ ሆነው ቃለ መሃላ ከፈፀሙ በኋላ ባደረጉት ንግግር የኢትዮጵያን ስም በንግግራቸው ውስጥ ከ 30 በላይ አንስተዋል!!! ትንሿ ለውጥ ከዚህ ትጀምራለች ። ለዚህ 27 ዓመት በዘር በሀይማኖት የተከፋፈለን ትውልድ አንድ ነገር ያስተምራል ብለን እንገምታለን። በቅርቡም ሁሉንም የፖለቲካ እስረኞችን እንደሚፈቱ ባለሙሉ ተስፋ ነን!

Share.

About Author

Comments are closed.